Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

ቃ ላ ት - 3-.pdf


  • word cloud

ቃ ላ ት - 3-.pdf
  • Extraction Summary

ፌዳዜዴ ሩ ናተዋሰችበት ባመት ዷግሞ ኛው ቀገ ዩህም ወዷ ኋላ ሲሰላ አርባ ባመት ያህል ነው። ገላዋ አንዳቸው በአንዳቸው ላይ በሚያቋርጡ ውስብስብ መሥመሮች የተመላ ነው። አንተን እኮ ነው። ሌላን ሰው መስሎህ ነው። የምትሰድቢኝማ እኔን ነው። የአልጋው ጠርዝ ላይ አያበቃም። ማንም ማንንም የማይበድልበትና ፍትሕ የሰፈነበት ዓለም መሥራት ወይም መሞከር የእኛ ፈንታ ነው። ዋናው ቁምነገር በደል የሌለበትን ሥርዓት መፍጠር ነው የምውተረተረው። ሌላው ትርፍ ነው። ደም አዙሪት ነው።

  • Cosine Similarity

ደመ ንሴጨህ ክፋት ተፈጥሮ በዘረመላችን የከተበችልን ፍጡራን መሆናችንን ማመን የማንፈልገው ለመዋጥ የሚያንቅ እውነት ስለሆነ ይመስለኛል ሃቅ ይላል ቋቅ እንዲል ብኺሉ ራስ ወዳድነት ጥላቻ ቅናት ጭካኔና ታይታ ወዳድነት የማንነታችንን መልከአ ምድር በከፊል የሚያዋቅሩ ውድቀቶቻችን ስለመሆናቸው በስነልቡናው የዕውቀት ዘርፍ ሳይስተባበሉ ተተርከውልናል ከነመሠረታዊና ጥልቅ ምንጫቸው ጭምር በዚህ ረገድ አስደንጋጩን እውነት ያለ ርህራሄ ያበሰረንና በዘርፉ የሰው ልጅ ለብዙ ዘመናት በየዋህነት ስለ ራሱ የነበረውን ግንዛቤ ከላይ ወደ ታች የገለበጡና ስለ ራሳችን የነበረንን እሳቤ እስከ ወዲያኛው የቀየሩ ግኝቶችን የጋተን እውቁ የስነልቡና ሊቅ ፍሮይድ ነው በተለይ ርከብከ ፎ በርርበ በተሰኘ ክታቡ ወደ አስፈሪው መነሻችን ያስመለክተናል ጥንታዊው ሰው በሕይወቱ ከፍተኛውን ደስታ ያገኝ የነበረው ከማደን ባለጋራውን በጦርነት ገጥሞ ከመግደል ከመድፈር ከማውደም በአጠቃላይ ከጭካኔና የጥፋት ድርጊቶች እንደነበር ያወሳል ኋላ ግን ራሱ በሂደት የገነባው የሥልጣኔ ሥርዓት የእነዚህን ድርጊቶች ፈቃድ የሚነሱ ውሎችን አርቅቆ ጸና ሕግ ሃይማኖት ቤተሰብ የመሳሰሉት ማኀበራዊ ሥሪቶች የሥልጣኔን ሀዲድ ሲያዋቅሩ ባቡሩ እነዚህን ጥንታዊ ልቅ ድርጊቶች አራግፎ ወደ ዘመናዊነት በጠዖ ተሻገረ እናም ፍሮይድ ሳያለባብስ የሚለን ዘመናዊው ሰው ሥልጣኔን በማኀበራዊ ውሎች ሥርዓትር ላይ የገነባው ከፍተኛ ደስታ ያገኝበት የነበረውን ቀውስ ርከ ወለድ እንስሳዊ ተፈጥሮዉን መስዋዕት አድርጎ ነው የዘመናዊነት ታላቁ ተቃርኖም ከዚህ ይመነጫል ይህ አውሬያዊ ባሕርያችን ከተባለ የአእምሮ ክፍላችን እንደሚመነጭ በሀሀርሸ ቤተሰብ ማኀበረሰብ እግዜር ሕሊና ሳንሱር አድራጊነትና በ አሸማጋይነት እንደሚገራ በረጅሙ የሰው ልጅ ታሪክ ሥልጣኔ የቅርብ ጊዜ ክስተት እንደመሆኑ እነዚህ ጭካኔያዊ ድርጊቶች ለረጅም ዘመናት ከሰው ተቆራኝተው ስለኖሩ ለዘመናዊው ሰው ጥንታዊ ውርሶች ህጠቪር ከበር ሆነው መቀጠላቸውን በክልከላ በውስጡ ያመቃቸው ከ የመፈንጃ አጋጣሚን የሚጠባበቁ ቦምቦች እንደሆኑ ማስተባበል በሚቸግር መልኩ አረዳን ፍሮይድ ጻ የዚህ ውድቀታችን ጥቃቅን ቅሪቶች ዛሬም በሌተቀን ልዝብ የክፋት ድርጊቶቻችን ዘወትር ይገለጣሉ ልክ እንደመተባበሩ አለም የፀናው በመጠፋፋትም ጭምር ነው የእንስሳት ህልውና የቆመው በመበላላት የፍጥረት ንድፍ ላይ እንደመሆኑና ሰውም ረጅሙ ዘመኑን በዛ መርህ እንደማሳፉ በቅርብ የገነባው ሥልጣኔና በዛ ሂደት ያዳበረው ንቃተ ሕሊና ምንም እንኳ ከእንስሳዊነቱ ያመለጠ ቢያስመስለውም ከእርግማኑ ታጥቦ አልነጻም ፍን ር ዛሬም ሰው ተፈጥሮን ከተቆጣጠረው በላይ የራሱ ተፈጥሮ ተቆጣጥሮት ጦርነት እልቂት ረሃብና በሽታ የዘመናዊው ዓለም አካል ሆነው ቀጥለዋል በአለም ስነጽሁፍ የመጀመሪያው ዘመናዊ ልቦለድበበቧርጠ ከዐሄ ነው ተብሎ የሚታመነው የሰርቫንቴስ ህር የዚህ ታላቅ ተቃርኖ ምጸታዊ ተምሳሌት ይመስላል በዚህ ዘመን ተሻጋሪ ሳታየር ሺ ሰርቫንቴስ ዘመናዊዉ ሰው በዘመናዊው መቼት ውስጥ ያጣውንና ያላሳካውን ጥልት የጀብደኝነትና የድርጊት መር መሻቶች በላማንቻው አዛውንት ዶን ገነ ከገ ኪሾቴና ደቀ መዝሙሩ ሳንቾ ፓንዛ አስቂኝ ምፀታዊ የጉዞ ተረኮች ውስጥ ያስቃኘናል ሳቁ ዘመናዊነት ባነበረውና ዘመናዊው ሰው ታጥቦ ላልተላቀቃቸው ጥንታዊ ጥልቅ መሻቶች ቦታ የሌለው አለም ላይ የተቃጣ ነው ሳቁ ዘመናዊዉ ሰው ባበጀው ልሙጥ ዘመናዊ አኗኗር ውስጥ የማይስተናገደው ጥልቅ መሻቱ መክሸፍ ላይ ነው ሳቁ በዘመናዊነት ታላቁ ተቃርኖ ላይ ነው ዶን ኪሾቴና ሳንቾ ፓንዛ በአንድ ዘመናዊ ሰው ልቦና ሄሃርከር ውስጥ ያለን ተጻራሪ ፍጭት የሚፈክሩ አሊጎሪያዊ ውክልናዎች ይመስላሉ የላማንቻው አዛውንት ያከተመው አለም በተፈጥሮ ሴራ ያስታቀፈን ጥንታዊ ውርስ ይዘዘገዘኩፍኗ ዘዘር ሲሆን ሳንቾ ዘመናዊነት በምክንያት በጥቅምና ተጨባጭ ውሎች የቀረጸውና እውን የሆነውን ዓለም ሕግጋት ተቀብሎ የሚኖር ሆኖም እስከ መጨረሻው በተጨባጭ ስሌቶች የማይረዳውን የጥልቅ ተፈጥሯዊና ጥንታዊ መሻቱን ዶን ኪሾቴን ተከታይና ታዛዥ ሆኖ እናየዋለን በተረኩ በስተመጨረሻ የዶን ኪሾቴ ሞት ተምሳሌትነቱ አንድም ሰው የራሱን ተፈጥሮ የሚጻረር ዓለም አንብሯል ነው ሲሻገር ይህን ባልፈቀደለት መቼት ውስጥ እንኳ ሕጉን ምክንያቱንና ማኀበራዊ ውሉን ሽሮም ቢሆን ይህን መቃተቱን እስከ ሞት ይከተላል ነው ሰርቫንቴስ በወትረ ኅልው ር ክታቡ ሰው በተፈጥሮውና በፈጠረው ዓለም መሃል የሰፈረው ግራገብ ቅራኔ መፍትሔ አልባ መሆኑንና ይህን ለማስታረቅ መሞከር ትልቅ ፌዝ እንደሆነ ያረዳናል መረር ያለው የነገሩ ሥር ደግሞ ፈላስፋው ኪርክጋርድ ኋላ እንደነገረን ሰው በዚህ ቅርቃሩ ከመሳቅ ያለፈ ቁምነገር ለመሥራት አቅመ ቢስ ነው ር ክሀፀዐዐዘ በፃሪፀ ወወክ ርዐህሀህ ደ ክርከ ዖጠበ ሯመፎ ዖ ጸርፍጩ የምንኖርበት ዓለም ጥልቅ ብልሽት የሚመነጨው ከተፈጥሯችን መሆኑን መረዳት ራሳችንን እንደሰው በጥንቃቄ ለማጤን አስፈላጊ ይመስለኛል ስለ ንቃተ ህሊና ርርክር የያዝነውን የተጋነነ ግምት በጥርጣሬ ማየት እንደሚያስፈልግ ሌላው የስነልቡና ጠቢብ ካርል ዩንግ ያስጠነቅቃል የሰውን ልቦና በዋናነት የሚያዋቅረው ኢንቁ አዕምሮ በከርከር መሆኑንና ይህ ጨለማው ጎናችንን ጥንታዊውም ይሁን ዘመናዊው የሰው ልጅ እውቀት ምንነቱን ገና ያልተረዳው እንቆቅልሽ መሆኑን ይነግረናል ሰው እንኳን ስለዚህ ስውር ጎኑ ይቅርና ስለ ንቁ አዕምሮው ገና የተሟላ ግንዛቤ ላይ አለመድረሱ ስለራሱ በየዋህነት የሚይዘው እርግጠኛ እሳቤ ጥያቄ ውስጥ ይወድቃል ስለራሳችን ከምናስበውና ከምንገምተው በላይ አናውቅም ከዚህ መሠረታዊ ድንቁርናችን ጋር እርቅ ፈጽመን በሚዛን ወደ ራሳችን ካልተመለከትን ከመነሻው እንስታለን ራሳችንን እምናምነውን ያህል ራሳችንን ካልፈራን ራሳችንን የምንወደውን ያህል በራሳችን ውስጥ የምንጠላውን ነገር ለማወቅ ካልተጋን እንስሳዊ ተፈጥሯችን የደገሰልንን ጥፋት ተከትለን ይር። እጣፈንታን መውደድ ወደ ሀገርኛ ብሂል ስንመልሰው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ይሆናል አንደምታው ግን ከአማርኛው ብሂል በፍጹም የተለየ ነው ኒቸ ሲጀምር የሰው ንቃተ ህሊና በሱ ልክ የተበጀው ቋንቋና ዕውቀት ከሰው የሚሰፋውና የሚጠልቀውን ተፈጥሮ በምልዓት ለመረዳት ብቁ እንዳልሆነ ተረዳ እናም ራሱን ሰው ካበጃቸው እሴቶችና አጠቃላይ የእውቀት ዘርፎች ድምዳሜ አላቆ በፍጹም እንግዳነትና ርቀት የፍጥረትን ትያትር በልህቀት ተመለከተ ፍጥረት በሰው ውስን ንቃተ ህሊና የማይበየን እንቆቅልሽ መሆኑንና የሰው ልጅ ክፋት ደግነት ጭካኔ ወዘተየሚላቸው ብይኖች ለፍጥረት ራሱን የሚያስቀጥልባቸው የእመርታ ሂደቶች ከመሆን ያለፈ ትርጉም እንደሌላቸው ተገነዘበ እናም በፍጥረት ንድፍ ተበጅቶ የሚሆነው ሁሉ የሚሆነው ፍጥረት ልቆ እንዲቀጥል ስለሆነ ከፍጥረት አንጻር ለበጎ ነው ሰውም የዛ አካል ነውና በሰውኛ ባይረዳውም የፍጥረትን ፈቃድ አሜን ብሎ መቀበል ተፈጥሯዊ ግዴታው ነው ይለናል ሊቁ ኒቸ ይህን መራራ ሃሞት ለመጨለጥ ግን ሰው ፍጹም ደካማ ነው ራሱ ኒቸ በጠኪ ጳ ጠበ ክታቡ መግቢያ ላይ እንደሚናዘዘው የሰው ህይወት በጠባቡ ንቃተ ህሊናው ልክ ስለተበጀና ከዛ በመነጩ ሀ ስለሚመራ መራሩን ሃቅ ለመጋፈጥ ብቁ አይደለም ኒቸም በሕይወቱ ማክተሚያ ፍጹም ሰው ነበረ ለእውነት የነበረው ቀናነትና የከፈለውን ዋጋ የሚዘክሩ የልህ ዐህከኗሃን ከገናና አባባል የተቀለበሱ መስመሮች ላውሳ እዚህ ጋር ወረ«ከርፁዐወ ይዐዘፐያ ዘገወዘበፍቶ በኛው ክዘመን ኮለምበስ አዲሷን አህጉር ከረገጠ ብዙም ሳይቆይ የስፔንና ፖርቹጋል ኮሎኒስቶች ወደ አህጉረ አሜሪካ መትመም ያዙ በቦታው ደርሰው የተመለከቷቸውን ነባር የአህጉሪቱ ባላገሮችን ፎሔቪሄር ፌ ግን በራሳቸው ባሕልና ሃይማኖታዊ መስፈርቶች መዝነው እንደሰው ሊቀበሏቸው ስላልፈቀዱ በጅምላ ይጨፈጭፏቸው ገቡ በ ኮለምበስ እዛ ከደረሰ ከ ዓመት በኋላ ጥንታውያኑ የኢንካና ማያ ኢምፓየሮች ሙሉ በሙሉ ሲወድሙ ሕዝባቸው አብዛኛው በኮሎኒስቶቹ ተጨፈጨፉ የተቀሩት በባርነት ተጋዙ መጀመሪያ ኮሎኒስቶቹ አህጉሪቱን ሲረግጡ ባላገሮቹ በፍጹም ቀናነትና እንግዳ አክባሪ ባሕላቸው ነበር የተቀበሏቸው ኋላ የህዝቡን ኋላ ቀርነትና የሀይል ድክመት ያሰሉት ኮሎኒስቶቹ ልባቸው ወደ መሰሪ ተፈጥሯቸው አዘነበለ ህጻን ሴት ሽማግሌ ሳይመርጡ በአሰቃቂና ለገለጻ በሚቀፍ መልኩ በጅምላና በተናጥል ጨፈጨፏቸው አቃጠሏቸው በአውሬ አሰበሏቸው ልብ በሉ ይህን ሁሉ የፈጸሙት በክርስቲያን ህዝብና መንግሥት ሙሉ ድጋፍ ነበር ከማጣፊያዎቹ አንዱ ባላገሮቹ ክርስቲያን ሰላልነበሩ ሰው አይደሉም የሚል ፍጹም ድምዳሜ ነበር ሰቆቃውን በሕይወት ቆመው ለመጋፈጥ ያልፈቀዱ ባላገሮች በግልና በቡድን ራሳቸውን አጠፉ ከ ባለው ጊዜ የባላገሮቹ አጠቃላይ የህዝብ ቁጥር ከ ሚሊየን ወደ ሚሊየን አሽቆለቆለ ኮሎኒስቶቹ በተለይ ስፔኖች በግማሽ ክዘመን ውስጥ ሚሊየን የሰው ልጅ በጭካኔ አረገፉ በነሱ የግፍ ሬሳ ላይ ሃያሏና ሥልጡኗ አህጉረ አሜሪካ ተመሠረተች ሕይወት ቀጠለ እንዲህ ያለው ጭካኔ ይብዛም ይነስም በሰው ልጅ የተመዘገበ ታሪክ ከጥንት እስከ ዛሬ እንደቀጠለ ነው ወደ ፊትም ይቀጥላል ሰው በዚህ ተፈጥሯዊ ውድቀቱ ፊት የተረታ ነው ይህ ሽንፈት የዋዛ አይደለም ታላቁ ደራሲ ዊሊያም ፎክነር በከኩ ዐ ርበር የአጻጻፍ ስልት ባረቀቀውና አብይ የሥነጽሁፍ ሥራውሀ« ህ ነው ተብሎ በሚታመነው ፒገከ ሀበቧ ፐከር ሾዌቪጩን ድንቅ መጽሐፉ ኩየንቲን የተባለ ገጸባሕርይ አባቱ ከአያቱ የወረሰውን ሰዓት ለሱ ሲያወርሰው እንደ ምክር የሚያወጋውን መሪር ኩልል ያለ እውነት ባንዱ ምዕራፍ እንዲህ ከትቦታል ሀፎበሸክ ወክፍ ነዐህ አከፍ በገወሀፎሀበገ ዐ ወ ከዐፀፍ ራሙ በሪ ሪፎዘፎ ዘ ርዘከፀ ፎርሀዘወዘበሪስ ወይ። የሰው ልጆች ተስፋ በጨለመበትና ሕይወት በጭቆናና ትርጉም በማጣት አፈሙዝ ፊት በምትርድበት ወቅት ሰዎች እንዴት እንደሚያስቡና ዙሪያ ገባውን እንደሚረዱ በመጽሐፍቱ ውስጥ ያስቃኛል። ግን ደግሞ ልብ አድርጊ ሕይወት ይህንን ስልሽ ደግሞ ራሴን እየናቅሁ አይደለም አንድ ሰው ብሆንም አንድ ሰው ብቻ ግን አይደለሁም። ሰው በቨ ፔ ነገር ነው። ሃፊዝ ወላጆቹ ያወጡልኝ ስም ይሄ አይደለም። ሃፊዝ ማለት ቁርዓንን በቃል መወጣት ለሚችል ሰው የሚሰጥ ስም መሆኑን የሆነ ቦታ ማንበቤን አስታውሳለሁ። በጣም ተስፋ የቆረጠ ሰው ምን ሊያደርግ ይችላል። አየሽ የሚሞት ሰው እንኳ አንዳችን ነገር ተስፋ ያደርጋል። ተያ ሕይወት ለምን ስለሌሎች የሚረቡን ነገሮች አትጠይቂኝም አሺ ወዷመጽሐፎችህ አገለፍ በአርግጥ አኔ መጽሐፎችህገ አላነበብኩም ግገ ነበቡ ሰዎች ሲሉ ማ እገዷሰማሁት ኀዘገ ደበዛዋል ጽሑፎችህ ሁሉ ጨስምተኛ ናቸው ሃፊዝ እኔ ግን እላለሁ ብርሃንን የማያውቅ ሰው ነው እንደዛ የሚከሰኝ። ሕይወት ፍቅር አስከመቃብር ሃፊዝ በትክክል። ን ሃፊዝ ይኸውልሽ ሕይወት ለእዚህ መልስ የሚሆን አንድ ድጉስ ጥራዝ ማዘጋጀት ይቻላል። ቃላት ውብ ናቸው ሕይወት። ሰው ማነስ ያለበት ፍጡር ነው። ሃፊዝ በአብዛኛው እንግዳ መሆን። አንድ ሰው ጥሩ ጸሐፊ ለመሆን ግን ማለፍ ያለበት ሒደት አለ። ሃፊዝ አርባ ለምን ሆነ። በሀገር ስም ሀገር ይጠፋል በሀገር ስም እናቶች ይደፈራሉ በሀገር ስም ሕፃናት ይራባሉ። በሀገር ስም እውነት ይደፈጠጣል። በሀገር ስም ትርጉም ይዛባል። የሰው ስቃይ የማይሰማው የሰው ሕመም የማያመው ሰው ምኑን ሰው ሆነው። እያንዳንዱ ሰው ንጹሕ ዋጋ አለው። ቢሊየን በሚገመት ቁጥር ውስጥ አንድ ሟሟያ ሊሆን የተፈጠረ ሰው የለም። ንጡልና ግንጡል ሰው የለም። አንድ ቀን ለየት ባለ መልኩ ፈገግ ያለልኝ ሰው እንኳ ተጽዕኖ አለብኝ። ከዛ ውጪ ግን አንድ ሰው ጥላውን እንዲያጠላብኝና የዛ ሰው ክሹፍ ምስል መሆን አልፈልግም። ሰው ሁሉ ተስማምቶ እውነት ላይ ሲያድም ያ እብደት ነው። ለእኔ አስበሽ ከሆነ አትስጊ ፍጹም ይሄ የሚያሰጋኝ ሰው አይደለሁም። ሕይወት በሕይወቴ ሰው ማጣት ናለበትም ናምትስው ነር ሯሯቿጩጩጃ ሃፊዝ ደስታ። ሯሯቿጩጩ ሃፊዝ ያለምንም ማመንታት የዐዕከከ ፎበበበ በበ ሃፊዝ ረጅም ዝምታ ሕይወት። ው ም ማሙ ሃፊዝ አማራጭ የለኝም ሕይወት።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال