Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ኤኔ ሽስእ ከ ቨሆስሻ ሚጥዔት ጉዱይ ክክ መርሐጽዮሻኝ ጌታችው ሀ። ከፎሮ አጠፍ በገሀር ያበፎዐዘርክ አፀ ርከፍ በቴዋክ በቀከ ሯረ በቃታሀሆፖቅ ሓዴኃዕሐሥዛፊ ይህ ለእኔ ለዘመን ተጋሪዎቼና ለዕጣፈንታዬ የተሰጠ ዘመን ነው። ከሀቧለ በተፃራሪው የቆመ እንደማለት ነው። ከእነዚህ መጻሕፍት አንዱ የባሕር ዳርቻ ጉዞው የተመለከተውን አላፊ ቅጽበታዊ ውበት ያትታል ከያኒው ዘወትር በተፈጥሮና በሕይወት ውስጥ ተገልጠው ከሚያስደምሙን ቅጽበታት አንዱን በቃላት ወረቀት ላይ እንዲህ በቋሚነት ያስቀራል ክፍ ህ ወወክ ወክ ዘ ወጠ ሀ።ዕ ወበ ሃክወዘ ክፎፍ ያሬዘ ከ ይየፀወክርፀ ወክ ከፍ ነሃዐየከሯ ከ ፀነሃ ከወ ዉሃፍ ቪዚዘበውፀ ዕ ክዘዝ ዘገ ሀ ሀወየበፎፎ ዐ ከ ወፎ ሸከሀ ከወክገ ያ ሃወ በ።ኃበበፍ ዐክህ ወ ከፍ ሀሸጩመወ ከ ዉጪ ወበፀ ዘገጠከሬፎክ ዓሠወዘሃ ዘከርፍህ ከፍ ፍነሃፍ ሸዕክገ ከ ወክ ይፍዘ።ህበ ይ ገከወሸ ቁ ዘፀ ርበፀ ከፀወክ ሸ ርዘፁፀ ልበ ሃሄከፎገፀ ከወ ሀዘክሃ ን ፀሀ ዘወ ዘዘፀ ርከዘፎወክ ክበገህዘበፀ ክገ ከ ዘጠ። ክ ዕብ ዘዕሃወሃወር ስዕዘከአገሪ ይዘሽ በፀ በዕዘበፀ ዉክገ ሃዐዘከሃከዘፍ ሀቨዕሀዘዘ ዘፀ ዘ ጋዛብ ወ ወፀሃፍበ።ዕ ከዘጠ ዐዘ ኩ ፀፀዐወክወዚዘፁፀቋ ከዘ ወክ ይሀዘርከፍ ዘበ ዘ ይፍጋሃፍወሪ ሃ አከሬፀ ሀክክ ወበ ሀበወርርዕሀበ። ክፀሃፀ ዉክገውፀ ዕ ከዘዝ ወ አከ ስገ በገዐበገወበሀ በዕነ ፎወክገ ሀ። ዕበፍ አዕሃ አከኗ ሀዘ ዘክፍ ዕ ከሬዘ ወበሪ ከኗ ዘገበዐዕዘ ዘሀበ ከቋከ ክገ ሃዐሀ ርሸኗፍሃፍዘ ይሃፀባ በገበ ከ ። ይህኝ ዴሎሁሲ ቢቃነቡ ክብዝተው ቃተርዱኩ ከስሁወቹቼ ጋር በኝባብ ከዘከቁ ይስቃኩ ቃዝናኩ ይዝናናኩ ይተክዛኩ ሰውኝ ሰው ሃሚቃቢገውኝ ሁኩ ር መውመ። ራዮ ሀህ ቾልህ ህህ ስክዶነስይዮርጾክ ቅዮክ ቦ ጋሸ በ መጻ።
እውነትን የሚያመቻምቹ ሰዎች ቢደመሩ የሰው ስብስብ እንጂ ሕዝብ አይሆኑም። በአውነት ይህን መዚቃ ያደመጠ በእውነት ያደመጠው ሰው መጥፎ ሰው መሆን ዐይ ጠላቴ ያልከው ሰው አንተ የምትወደውን ሙዚቃ እንደሚወድ ማወቅ አንተ የምትወደውን መጽሐፍ እንደሚሳሳለት መረዳት የወገንነት ስሜትን እንዴት አይፈጥርብህም። ምን ያህሉ ሰው አማርኛ ይችላል። ሕይወትን በራስ ዓይን ከመረዳት ይልቅ ተገለጠልኝ ባለው እገሌ ሲብራራለት አብዛኛው ሰው ይወዳል። ያለ ኪነት ሰው አይነቃም። ያለ ኪነት ሰው ፍጽምና ላይ አይደርስም። የሰው ልጅ በሆነ ነገር መወሰዱ ወይም ለሆነ ነገር ታዛዥ መሆኑ የማይቀር ነውና ስለምን ይህ ነገር ኪነት አይሆንም። አንድ መጽሐፍ አንብቦ ይሆን። ሌላው ችግር በአብዛኛው ብዙ ተከታይ ባለው ሰው መወሰድ ነው ይህም ብዙ ሰው የተስማማበት ሐሳብ ልክ ነው ወደሚልና ገዢ ሐሳብ ወይም ዕይታ መደመሆን ስለሚያንደረድረው ልህከቨ። በሚል ርእስ በፕሮፌሰር አበባው ፍቃዱ እብቭእር ከ እጨጪርሃርከ ጸሐፊነት ባስነበበው መጣጥፉ ከ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ የምሥራቅ አፍሪካን የራስ ማጥፋት እርከን የሚያሳይ ጥናት ዋቢ አድርጎ በኢትዮጵያ በቀን ሰዎች ራሳቸውን እንደሚያጠፉ ከእነዚህ ሰዎች ጋር የሚዛመዱና የሚወዱትን ሰው በእንዲህ ዓይነት ክስተት የተነጠቁ ሰዎችም በኀዘን ጥላ ውስጥ እንደሚወድቁ አመላክቶ ነበር። ራስን በራስ እጅ ማጥፋት በሽታ አይደለም። ያንን ሰው በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ባስታወስነው ቁጥር የነፍስ ላይ ቁስል ይሆንብናል። አንድ ሰው ራሴን አጠፋለሁ ብሎ ሲነሣ የሚፈርደው በራሱ ሕይወት ላይ ብቻ ሳይሆን ስለእርሱ ከልብ ግድ በሚሰጠን ሰዎች ላይ ጭምር ነው። ለእከ ርበ በለክ ለዎሀ ቪዐ መጣጥፉ ሥር እንደሚነግረን ራስን ማጥፋት በድርጊት ፈጻሚው ሰው ዘንድ ሕይወት ሊኖሯት የተገባች አይደለችም በፎሼፎ ከዐ። ሰው መሆን ቀላል አይደለም። እንደ ሰው ራሳችንን ሕይወት በተባለው ክስተት ውስጥ ካገኘው በኋላ በእያንዳንዱ ርምጃችን የመምረጥ ፈተና ያጋጥመናል። ነገር ግን በዕድሜ ሂደት ያ ጎረምሳ ሌላ ሰው ይሄ አሁን የደረስንበት የጎልማሳነት ወራታችን ደግሞ ሁለታችንንም ሌላ ሰው አድርጎን ይሆናል። ዛሬም የአባት ዓለም ጸጋዬን ቃል እንደ ጻድቅ ሰው ጸሎት እንደግማለን ጥበብ ይናፍቀኛል ተቻችሎ የሚኖር ሕዝብ ያስቀናኛል ድንቁርና ያስፈራኛል ጦርነት ያስፈራኛል የሰው ልጅን ስሜትና ነፍስ በጥልቅ ከሚመረምሩ ንቃተ ሕሊናንም ከሚያሰፉ የኪነት ዘርፎች ውስጥ ሥነ ጽሑፍ ዐቢይ ሥፍራውን ይወስዳል። ዕሃ ከ ከ ኪህርቨርዕ ዘሃወ ፀከ ቨ ዕስለ ወጩበሃ መኖር ያደከመው ነፍስ በነዚህ ቃላት መጽናናቱ አይቀርም እሚያምን ቦታ ማከክ ፈጽሞ ባያድንም ትዕግስት ይለግሳል ሕመምን ችሎ ለመዳን ያበረታል ፈጽሞ መዳን ባይኖርም በንቃት ወደ ሕይወት ስንዘልቅ ከውስብስብና ጥልቅ አለማወቅ ጋር እንደምንኖር በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ከመረዳት አናመልጥም ይህ መራር ግንዛቤ ደግሞ በመጠኑም የኅልውና መከረኞች ያደርገናል አለማወቅን መረዳት የዋህ እርግጠኝነትን ከሚያሰግረው ድንቁርና የማምለጥ ልህቀት ቢሆንም የሚያስከፍለው ዋጋ ቀላል አይደለም የዕውቀት ሁሉ መጀመሪያ መጠርጠር ከሆነ ከጥርጣሬ ጋር አብሮ መኖር መቻል የልህቀት ዘላቂው እመርታ ይመስለኛል በዚህ የሕይወት አለማወቅ ደን ውስጥ ስንኳትን ከውስጥም ሆነ ከውጭ እሚቃጣብን ግጭት ርክቨርህ ለአንዳንድ ነገሮች በመጠኑም ዓይናችንን መክፈቱ አይቀርም የየዋህነት ከረጢጣችን በስል አመክንዮ መወጋት ሲጀምር ጉድለታችንን ከመታዘብ አንጨፍንም ይህን መራራ ዕጣ ለማምለጥ መፍጨርጨራችን ግን አይቀርም እምነት ፍልስፍና ኪነትና ሳይንስ የዚህ መፍጨርጨር ውጤቶች ናቸው በአልበርት ካሙ ገድለ ሲሲፐስ ትርክት እንዲሁም በሳሙዔል ቤኬት ተውኔቶች በልህቀት የተተረከልን መፍትሔአልባ ተስፋቢስ ሁኔታችን ሕይወት ከሞት የገዘፈ ፈታኝ ዕጣ መሆኑን ጨከን ብሎ መጋትና ከዚህ ሃቅ ጋር የመዝለቅ ግዴታን ያስታቅፈናል ለእኛ ዘመን የሚቀርበው ርሣ አንድ ግለሰብ በዘመናዊው ዓለም ውስጥ የሚያደርገውን የውድቀት ጉዞ በሚያወሳው መጠነኛ ሥራው ር ከ ይህን የመኖር ትግል በላቀ አረዳድ እንድንጋፈጠው እንዲህ ያጽናናል ኅከርሸ ክገወዘ ያፀወ እህገ ፎ ሸ በዕ። ስገርባፍ አከፍ በገጩበህ በዝርዘርፎ ፍደይያፍው ሸከፍ ሃፍባ ይህሠሪኃፍ ፀ ክህ ሸሬ ወክ ከፍ ፍክርፍ ዐ ከ ይፍበ ከ ትግሉ ግን ከራስ ጋር ብቻ አይደለም ውጫዊም ነው ዓለም ከነቴአትሩ ሚከረፋ ነውሩን ያጋፍጠናል በትንሹም ቢሆን ያቆጠቆጠው ንቃተ ሕሊናችን የተዶልንበትን አሰቃቂ የሕይወት መድረክ በምሬት መረዳት ተጨማሪ ግዴታ ይሆንበታል የብልሽቱ ጥልቀት ሰውነቱን ዋጋ ያሳጣ እጅግ የከፋ የጥፋት አምልኮ ነው ይህም በገነባው ዓለም ሥር ሰዶ በተንሰራፋው ጉልህ የመበላላት እንስሳዊ ሥርዓት ክሱት ሆኗል ባልዛክ በ ዐ መጽሐፉ መጀመሪያ አካባቢ ፕሮታጎኒስቱ ጀር በ በ ቨር ወደ ፓሪስ ሕግ ለማጥናት ሲሄድ ዘመናዊቷ ከተማ ያጋባችበትን መንፈስ እንዲህ ያረዳል ከሬ ፀፀክገዘክ ዐሀደሀባ ወፀክወሃፍፀ ሀ ከ ከፀፎዐዜ ወፍው ይእህዘብውፀ ዘበ ከ ሃፍበ ከ ከዘዝዕርቭ ሃ ይወርከፍፀፀ ዛቭክ ዘሬ ሸከዘ ፈሪ እነሂህ ቃላት የዘመናዊው ዓለም ምስል ናቸው ዘመናዊው ሰው በእነዚህ የባልዛክ ስል መሥመሮች መሐል በኑዛዜ ተፈክሯል በዚህ የቁስ ባርነት ፋታ ላጣ ነፍስ ይህን እዝን ማርዳት በመጠኑም ያሳርፋል እርግጥ ይህ ውድቀታችን ሥሩ መጠነኛ መንስዔ አለው ለ በር በከ ርቪ ከዐከሃ መጽሐፉ እነዚህ ቁሳዊ ፍላጎቶቻችን በውል ያልተረዳናቸው ረቂቅ መሻቶቻችን ቁንጽል ለከርህ ውክልና መሆናቸውን ያስረዳል በሌላ አገላለጽ ቁስ ላልጠራልን ጥልቅ ውስጣዊ መቃተት አሳሳች ወካይ ምስል እብር ነው እንደማለት በቅጡ የምንፈልገውን ነገር አበጥሮ ማወቅ ቀላል ካለመሆኑም በተጨማሪ ፍላጎቶቻችን ሁሌም በጊዜና በቦታ የታጀለ ዝግመተ ለውጥ ውስጥ ያልፋሉ እርግጥ ይሄን መረዳት ከመቃተት በዋናነት ባይታደገንም ለሕመማችን አዳኝ መስሎ የቀረበልን የተጋነነ የቁስ ምስል የከፋ በሽታ የሚያጋባብን መርዝ መሆኑን እንድንረዳና ከዚያ ለተሻገረ ኀሰሳ እንድንተጋ ያግዛል የሉላዊነት ዘመን ውጤት እንደመሆናችን ከሥልጣኔው በረከት ጋር መርገምቱን ደርበን ተቀብለናል የልጅነት ጉጉታችንን ያጀበው የሆሊውድ እና የምዕራቡ ዓለም አብረቅራቂ የዝናና ቁስ አምልኮ መ ርክቪኗር ጣጣ በማንቋቋመው መልኩ በልቡናችን የሠረፀ ይመስላል ዋጋ ላላቸው ነገሮች ጀርባ ሰጥተን ወደ ዝናና ቁስ አደን ጨፍነን የገባነው በስንኩል የብልጠት ዲስኩር ስለደነዘዝን ነው እኛ ከኛው ክፍለ ዘመን የባልዛክ ፕሮታጎኒስት የከፋ ቦታ ላይ ቆመናል። ህየርበፎ ይህሪፀ በ ፀ ጽወዘክወር ነሀዘ ፀስክ ይህ በዓለም ልባችን የተሰበረበትና የነፍሳችን ንጽሕና ማደፍ የጀመረበት ቅጽበት ምሉዕ ዝ ክ ር ነው በየዋህነት ብበዐርርበርር የያዝነው የነገሮች ስስ ብያኔ የሕይወት ሸካራ መዳፍ ሲያርፍበት እንበረግጋለን ሕይወት በውስብስብ ጥልቀቱ ሲያበራየን ግልብ ቀኖናችን ይተናል በዕድሜ በልምድና በኮስታራ ዕውቀት ታግዘን የዓለምን ጉልህ እድፋም መልክ በስብራት እንቀበላለን ከቀናን ስብራት በጎ ሽግግር ይሆነናል በዙሪያችን ላሉ ምሉዕ ነገሮችና በውስጣችን ለታመቀው ድንበር የለሽ ዓለም በንቃት ወደ መሰጠት እንበለጽጋለን ይህ ንቃት ዓይናችንን ሲከፍት ከተበላሸው ዓለም ባሻገር በተፈጥሮና በሕይወት ውስጥ ጽንፍ የለሽ ውበት ይጠብቀናል ሙዚቃ ሥዕል ሥነጽሑፍ ኪነት በአጠቃላይ ግቡ ይህን መግለጥ ይመስለኛል ጆን ኪትስ በአንድ ሥነግጥሙ ማሳረጊያ እንደተቀኘው መሬዐወሀክከ ከሀዘ ክሀክ ኔሬዐሀካሩ ከ ወዘሃፍ ደክሃ ወክ ፀወባክ ወክ ወ ሃፀ ክፀ ደክዐህሃ ለኛው ክዘመን አውራ ድኅረዘመናዊ የሥነጽሑፍ ሥራው እንደ መንደርደሪያ በሚቆጠረው ል ቹቪ ዐ ከ ሃዐበ በ መጽሐፉ ጀምስ ጆይስ በቃላት አልቆ ይጠበባል ፕሮታጎኒስቱ ስቴቨን ዴዳለስ ከዕለታት በአንዱ የባሕር ዳርቻ ጉዞው የተመለከተውን አላፊ ቅጽበታዊ ውበት ያትታል ከያኒው ዘወትር በተፈጥሮና በሕይወት ውስጥ ተገልጠው ከሚያስደምሙን ቅጽበታት አንዱን በቃላት ወረቀት ላይ እንዲህ በቋሚነት ያስቀራል ክፍ ህ ወወክ ወክ ዘ ወጠ ሀ። ፀየበክ ፍሮም ሙግቱ ልክ ይመስለኛል የሰው ልጅ ከረጅሙ የዝግመተለውጥ ጉዞ ያተረፈውን የጥፋትና ጭካኔ እምቅ ስሜቱን ለመለበጥ ብዙ ጭምበል አበጅቷል ለእነዚህ ስሜቶቹ መወጫ የሚያግዙትን ገንዘብ ሥልጣን ሀገር ዝናና የመሳሰሉትን በልቡ ያመልካል ያን በትሁፊታዊ የእምነት ቴአትሩ አለባብሶ ይተውናል ይህ ዕውቀትጠል ባዶ ሽሽት ቀላል መክሸፍ አይደለም መሠረታዊውን የአእምሮ የማሰብና የማሰላሰል ጽንፍየለሽ ጸጋ የሚገድል ነው ከፊታችን የተዘረጋው ጥልቅና ውስብስብ ዓለም ትጉ ምርምርና በመረጃ የበለጸገ ዕውቀት መር አረዳድ የሚሻ እንጂ በጭፍን ድምዳሜ የምንባክንበት አይደለም ዛሬም ቀስተደመናን ከተረካዊ የሀገር ቀኖና ጋር ከማስገር ባለፈ የቀስተደመናን ተፈጥሮ ለመመርመርና ለመረዳት ፍላጎቱም ሆነ ዝግጅቱ በሌለበት ዕውቀት ጠል ሀገር ነውና የምኖረው የዳበሳ ጭፍን ጉዚችን ወደ ምንም መሆኑ ያስተክዛል የበለጠ ተስፋ አስቆራጩ ሁኔታ ደግሞ ለመማር ለማንበብ ለመጠየቅ ለመመርመርና ለማሰብ ጊዜና ሁኔታ የፈቀደላቸው ብዙኀኑ የዘመን ተጋሪዎቼ ከዚህ የድንቁርና ትብታብ አለማምለጣቸውን መገንዘብ ነው ዛሬም በነተበ አመክንዮ አልባ እሳቤ ፍዝና ዋጋቢስ የሕይወት አዙሪት ውስጥ እንባክናለን በዶለዶመ ንቃተሕሊና በሁሉም የዕውቀት ዘርፍ ጥሎን የተራመደውን ሥልጡን ዓለም እንበይናለን ያስቃልም ያሳቅቃልም በዓለም እንደሚኖር የትኛውም ሰው የተዘፈቅንበት የሕይወት ቀልድ ሳያንስ በዕድሜና ዘመናችን መቀለዱ ነው የሚመረው የጥቁሮች የባርነት ሰቆቃ በኮተኮተው የበደል አፈር ላይ በደቡባዊ ሰሜን አሜሪካ ርር ከ በዎቹ በበቀለው ብሉዝ የሙዚቃ ስልት የረቀቀው የዩፐርበ ር ከፐሇባ ሙዚቃ ውስጥ እንዲህ ሚወርድ አራራይ አለ ግርበበኘርዐሀዘ። ም ከዬ ዉክ ፍ በበብቦበ በእነዚህ መሥመሮች የኅላዌ አልቦትርጉም ተፈጥሮ በምጸታዊ የቃላት ኪነት ይወሳል በፍለጋ ለሚባዝን እረፍት አልባ ነፍስ እያሳመመ እሚጠግን ወጌሻን ያህል ደዌን እሚፈውስ ሬት ያህል ያበረታሉ እነሂህ ሁሉ ጉዳዮች በምድር ያለ የትኛውም ሰው የሚጋፈጠው ነው ከዚያ መልስ የሰው ልጅ ከጥንታዊ እስከ ዘመናዊ ተረኮች ላይ ተመሥርቶ ያጸናቸውና ማኅበረሰብ ፈር የያዘባቸው እንደ ባሕል ሃይማኖትና ሀገር የመሳሰሉትን ታከው የሚመጡ ጣጣዎች ተጨማሪ ራስ ምታት ይሆኑናል በተለይ እነዚህ ተቋማት እክል ሲገጥማቸው በጉልህ የሚበደለው ከነዚህ አሻግሮ መመልከት የሚችለው ግለሰብ ነው ሰው በገዛ ምላሱ ቀምሶ በእጆቹ ዳብሶ የሰማውና ያየውን በምክንያት ሲመዝንና ለራሱ ሲታመን ግለሰባዊ ልዕልናን ይጎናጸፋል ካልሆነ ብኩን የቡድን ግብዐት ከመሆን አይተርፍም የሰው ልጅ ከጅምሩ ለኃይል ለቁጥጥርና ለብዝበዛ ያቀናቸው ፖለቲካ ሃይማኖትና ሌሎች ቡድናዊ አደረጃጀቶች ግባቸው እውነት ሆኖ አያውቅም ይህን እንደ ግለሰብ ለመረዳት ከሰነፍን እንደ ሰው ልጅ በምድር ለመኖርም ብቁ አንሆንም አዳም ረታ በብሉይ የሥነጽሑፍ ሥራው ግራጫ ቃጭሎች አንድ ንቁ ግለሰብ ዘመን ተጋሪዎቹ በቡድን ሲጨነግፉ ያየበትን ጥልቅ ትዝብት ግለሰቡ በዘወትር ሕይወቱ ከሚጋፈጠው ማኅበራዊ ቀውስ ር ርክበርከህ አንጥሮ ኪናዊ ልህቀቱ በሚያስደምም የሥነጽሑፍ ቅርጽ አጅቦ የሰላ ትችቱን በቃላት ዶፍ ያወርዳል ፖ ያፋሱ የብዙዉን ልብ ፈቶታል እኔ ባርኔጣዬን ንፋስ እንዳይገለብጠው በእጄ ይፔ ይሔን ትዕይንት አይ ነበር አንድ ነጭ ነገር ከወዲያ በኩል ወደ ትልቁ ምንገድ ተጠምዞ ሲገባ አየሁ ምናልባት ከቸርቸር ጎዳና በንፋስ እየተገፋ የመጣ ወይም ንፋሱን የሚሸሽ ምንገድ ላይ የተኛ ሰው ይሆናልእየተንከባለለ እየቀረበኝ ሲመጣ ትልቅ የጨርቅ ቁራጭ መሆኑን ተመለከትኩ ከፊሉን ጊዜ መንገዱ መሃል ይንከባለላልከፊሉን ጊዜ መንገዱ ዳር የሚያልፉ መኪናዎች በሚገርም አኳሃን ሳይድጡት ያልፉታል የንፋሱ ጉልበት ጋብ ሲል ጨርቁ እንደሞተ ፍጡር ጦር ሜዳ መሃል ነፍሱን እንዳጣ ሴርጃ ማጆር ይተኛልአውሎው ሲጀምር እንደገና ተነሳ እንደገና እየተገላበጠ በመንገዱ ዳ በመንገዱ መሐል እኔ ባለሁበት አቅጣጫ መጣ ዓለምን የሚያስተዳድረው የዕብድ ህግ በማይታይ ብልጠቱ አንድ ነገር ሊያሳየኝ ያሴረ መሰለ አዘገርዕበ ርተጪርከወነ ጨርቁ እየተንከባለለ መጥቶ እግሬ ስር ቆመ ትልቅ ጨርቅ አልነበረም የክንድ ግማሽ ቢያክል ነው ከጉዞው የመጨረሻ ንቅናቄ እንደሆነ ዓይነት በቀስታ ተገለበጠና ደማቅ ቀይ ነገር መሐሉ ላይ ተመለከትኩ ሰው ሳያየኝ ግራና ቀኝ ተገላምጩ የጨርቁን አንድ ጎን ረግጨው ቆምኩ በጥጥ የተሞላ በጣም ትንሽ ስስ ፈራሽ ይመስላል ባርኔጣዬን በእጄ እንደያዝኩ ነበር ንፋሱ በጀመረበት ሐይሉ እንደገና መናድ ቀጠለ ጨርቁ እግሬ ስር ይፈራገጣል መሐሉ ደማቅ ቀይ ነው መሐሉ ደም ነው ይሔ የጨርቅ ቁራጭ ምን እንደሆነ ስረዳ የረገጥኩበትን እግሬን አነሳሁ ንፋሱ ተቀብሎ እያንከባለለ ይዞት ሔደ ክ ሽ ፈ ት በአሊጎሪያዊ አንደምታ የመሰጠረው ይህ ትዕይንት በገዘፈ ኪነት በምናባችን የሚነዝር አሁናዊነትን ይላበሳል ዛሬም በአጀብና በቡድን አመክንዮን የተሰለበው የእኔ ትውልድ ከመክሸፍ የሚያድነውን ግለሰባዊ ልዕልና ሊታደግ የሚችለው እንዲህ የበለጸገ ኪነት የሚያስታጥቀው ንቃተ ሕ ሊ ና ይመስለኛል የሀገራችን ኪነት ግን በዚህ በዚህ የሰመረለት አይመስልም አብዛኛው የጥበብ ዘርፍ ባየለው የቡድን መንፈስ እየተቃኘ መጥቷል የታይታ ሃራራ አናታቸው ላይ የወጣ ሐሳብ የሌላቸው ሰዎች የኪነትን ጭምበል አጥልቀው በየመድረኩ ገነዋል ለዚህም ከማኅበራዊ የግንኙነት መረብ ር በር እስከ ክሹፍ ሚዲያዎቻችን የሚስተጋባውን ፍሬአልባ ሐሜትና መደናቆር ማየት በቂ ነው አሁን ሀገራዊ እብደታችንን በፊታውራሪነት የሚመሩ ጸያፍ ቧልተኞች ርካሽ ዝና ለማጋበስ በኪነት ስም ተሰማርተዋል በዚሁ መጽሐፍ ላይ ካሉ ውብ መሥመሮች ዛሬም የተዘፈቅንበትን አዙሪት የሚያወሳ ምዕራፍ ልጨምር ቁስሎች በቁስል ይጥፋሉ እንዴ።