Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ቃ ላ ት -5-.pdf


  • የቃላት ደመና

ቃ ላ ት -5-.pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ፇምይፇ ጳያሥሶኦዕሱ ነው። ደንገላንሣ እየጋለብኩ ነው። እንደ ኤሊ እያዘገምሁ ነው። ጉም እየሳመኝ ነው። የቀትር ፀሐይ እያጠናገረኝ ነው። የሙዚቃ ድርሰት ምስሉ ፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋ ከፕሮፌሰር አሸናፊ ከበደ ፐከር ከዐርባ በህቨ ላይ ቅጽበታትን ወስዶ በፒያኖ ካለመደው ከር ሀከርርፎበ ህህከ ከር በክር የተሰኘ ሥራው ላይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ነው። ቅዱሳን መላእክት እያባበሉኝ ነው። ዲያቢሎስ እያወከኝ ነው። ተራራ እየወጣሁ ነው። ሸለቆ እየወረድኩ ነው። ጎኔን በጦር እየተወጋሁ ነው። በቁስሌ ላይ ዘይት እያፈሰስኩ ነው። በምድረበዳ እየዛበርኩ ነው። በጠራ የምንጭ ውኃ እየረሰረስኩ ነው። አድዋን እየዘመትኩ ነው። ድል እየተደረግኩ ነው። አክሱምን እያነጽኩ ነው። ላሊበላን እየፈለፈልኩ ነው። እየወደቅኩ ነው። እየተነሣሁ ነው። እያጋበስኩ ነው። እየሰገድኩ ነው። እክሕደከ ሰይጣን እያልኩ ነው። ሠላሳ ዲናር እየተቀበልኩ ነው። እየተሰቀልኩ ነው። መኖር ልጀምር ነው። እየዘነጋሁ ነው። እያስታወስኩ ነው። ሁሉም ነገር ተቀይሯል። እንዲህ የሆነብን ዳምጳቻ ሥፖንው ሮው መይዕ ጳረራ ፖዶ በምድረበዳ እምነታችንን በምን ላይ እናሳድር። ሀገራችን የት ነው። የሚንቀሳቀሰው ሁሉ በሰመመን ውስጥ ይዋዥቃል። ክብራቸው የተደፈረባቸው ሴቶች ሌሊት ቅዝት እያባነናቸው አድረው ጠዋት በድንግልናቸው ትዝታ ውስጥ ይኖራሉ።ጋ ዕዕማ ያምሦዙም ለዴ ዝቻ ጳሀረም ወንድነቴን ምን ላድርግበት። ጣሪያው በተነደለና ማድጋው በተሟጠጠ ቤት ሙዚቃ ምንድር ነው። የሚሰማው እሪታ ከሙዚቃ መሣሪያ ሳይሆን ከአፈሙዞች አንደበት የሚወጣ ደምፅ ነው። የመበለቶች አንጀት በምሕላ ብዛት የቤተስኪያን ደጅ ላይ ተበጥሷል።

  • Cosine ማጠቃለያ

አንድ ቀን እሞታለሁ። ሁለቱም ዓለማት የሚገናኙበት አንድ ቦታ አላቸው። ሰው ይባላል። ሰው በሁለት ዓለማት መካከል የሚገኝ አማካይ ፍጥረት ነው። ከማረሻ በላይ የጦር መሣሪያ ጥቅም ላይ ይውላል። አንድ በአውሮጳ ውስጥ ያለች ላም ወይም ከብት በቀን ከመንግሥት ድጎማ ከ ዶላር በላይ ታገኛለች። እንግዲህ ይህም ሙያ ነው ሰው በማያውቀው ነገር ማምታታት። አብዛኛው ሰው ምርር ብሎታል። ሕዝብ ኑሮ ተወዷል አልተወደደም የሚለውን የሚያውቀው ተራ በሚመስሉ የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ ነው በርበሬ ስንት ገባ። ወይስ ኑሮ መወደዱን ማመን ስንት ዓመት ስንት መንግሥት ስንት የኢኮኖሚ አማካሪና ስንት ጆሮ ዳባ ይፈጃል። ሽክ መለ ደግሞ እንደኛ ሕዝብ እግዚአብሔር የራቀው አለ። ደግሞ እንደኛ ሕዝብ በምላሱ አጥንት ሰባሪ አለ። ሃጂጀም በስመአብ ስለዚህ አንድ ሰው ባስ ውስጥ ገባ ማለት ያለመረገጥ መብቱም አብሮ ይገፈፋል ማለት ነው። ይሕ ሕዝብ ነው እንግዲህ እንደ ሕዝብ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው የተባለው። ከመሠረታዊ የሰው ልጆች መብቶች መሃል ተንቀሳቅሶ የመሥራት መብት የመማር መብት ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ። የሰው አፈጣጠር ዝግመታዊ ነው። የሰው ዕድገት ዝግመታዊ ነው። አብሮን የማይከርም ሰው እናገኛለን ከእርሱ ጋ እስከቀጣዩ ሰው እንጠብቃለን። አንድ ሰው አውሮጳ ውስጥ አንድን ሰው እየጎተተ ይወስደዋል ና ክርስትና የሞተበትን ቦታ ላሳይህ ምን አልክ። ይህ ማሕበራዊ ሚዲያ ሰውን ደግ ያደርጋል ወይስ ሰው እየታየ መስጠትን ሳይታዩ ከመስጠት በላይ ይፈልገዋል። ወንድነቴን ምን ላድርግበት። መርሳት ስንት ቀን ይፈጃል። በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ ወደ እርሱ ቀርቦ ጌታ ሆይ ወንድሜ ቢበድለኝ ስንት ጊዜ ልተውለት። ደስታን በመንገዱ ያየው ሰው አለ ወይ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

አስተያየቶች:


memezon

የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | የዕለቱ መጽሐፍ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት