Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ቃ ላ ት - 7.pdf


  • word cloud

ቃ ላ ት - 7.pdf
  • Extraction Summary

ከፊቴ የማየው ብላቴና ሌጣ እግሮቹ የነብሩ ቆዳ ላይ አርፈዋል። የአመጻዬ ሥግውነት ከራሴ ጋር አጋፈጠኝ። እንዲህ የማስደነግጥ ልጅ ነበርኩ። ወደ ኢምንትነት ሀገር ፈለስኩኝ። ደስታ የሸመትኩት በሌሎች ስብራት ነው። ሐሜት ያደረግኩት በሌሎች ኀዘን ነው። የወጣትነትን ግዛት የከበርኩበት ርጅናን ለምስኪኖች ሸጩ ነው። ብ ሑፍጠሪ ሃሃፍ ፎ አፍ ዕበክ ሁፍርፎ ዐበ ሸከፍ ዕሪበፍቢ ሂጄሆ ሃፍ ደበዐነ ያዕ ከፎ በሃፎበ ፎሪ ዐ በሸ። ረ። የሜዩደያኃዕ ነው። ሪሩ ቼዝ በ ን ደ ምሽ ን የራኘ ያረጃ ይ ወራ ንን ያ ተብ እንያ ያ ያ የምወያውፅጋዕ ምንዓይነቶ ነወፇ ረ ለጫጩርፅጋዳወያራለሆ። ያህ የ እሼ ረ ክቃውሀትንዳወያሰሁ። ከክመጩጨወቻየምቶወያው ምንያነጋፇ ሃራም ይያ ገያ ዎሔረምኑን ነው የምፉወድሰ። ደማ ንያ ጋም ሃ ያ ገሪዊቓ።ራንያም ጥያቄዎቶ ፀጎወቻው መፅዕ ነው ምንም ይ። ተስፋ ማድረግ ቅንጦት በሆነበት ጊዜና ቦታ የማይቀየረውን ረቂቁን የሰው ልጅ ሁኔታ የሚዘክር ነው። ፕሮታጎኒስቱ ውጥኑን ያረቀቀበት መቼትና ከኀሰሳ መልስ የጠበቀው ዓለም የማይታረቅ ሆኖ ያከትማል። እንደ ሰው ያለቅሳል። ታክሲዎች የጫኑትን ሰው ያራግፋሉ። የእርሱ አለቃ ዘነብ ባለማኅደር ነው። ጎህ ሲቀድድ ወጥቶ ደብላላ ኩርሲው ላይ ተቀምጦ ሕይወትን ይመዘግባል። ዙሪያችንን የሚከተለን ሰው እንዳለ ሁሉ እመለከታለሁ። ያደረግነው ሁሉ ይረሳል። እኔን ዒላማው ያደረገ ሁሉ በአንድ አረር ሁለት ሰው ይገድላል። እነ ወይዘሮ ተዋቡ ሊቀመኳስ ሕይወት ሥዕለ ባለመሰንቆውና ጠጠር ጣይ ሐዋዝ መልከ ዱና ፍቅር ተስፋ ጤናው ሰባኪው ሾላ ዕድሉ ራስ ዐሊ ደጃች ውቤ ርእስ አልባ ተረኮችም ሰባት ወር የምንለያይበት ቅያስ ጋር እንደርሳለን። እንዲያም ሆኖ አንሰንፍም።

  • Cosine Similarity

ሰው በራሱ ሚዛን ሲመዘን እንደምን ይወድቃል። ለምን። በዚያ የስሕተት መንገድ ለምን መራኸኝ። አሁን ትልቅ ልጅ ነሽ ትውልድ አድገሻል። ይህንን ጊዜ የት እየኖርሽ እንደሆነ ማጤን ትጀምሪያለሽ። አባትሽ ሀገር ይህቺ ናት ብሎ ያስተማረሽን መጠርጠር ትጀምሪያለሽ። ምናልባት ፈጣሪ ሰው ሁሉ እኩል የሆነበትን ዓለም ሠርቶ ሊሆን ይችላል እኔና አባትሽ ግን በልባችን ጥጋብ ያ አልተመቸንም። ትውልድ አጎትሽ በሀገሩ ሙሉ ለሙሉ ተስፋ እንደቆረጠ አታስቢ። ትውልድ ሆይ በእዚህ ሁሉ መሃል ግን እኔ ተስፋ አልቆረጥኩምና አንቺም ተስፋ እንዳትቆርጪ። አንዳንዴ በእዚህ ዓለም ፍትሕ ይሰፍናል እንደማለት ነበሩ አንዳንዴ በወዲያኛው ዓለም እንካሳለን እንደማለት ነበሩ። ብዕዘ ትውልድ አሁን ደግሞ ከየት መጀመር እንዳለብን እነግርሻለሁ። ሁላችንም ሁሌም ልክ ነን። አንድ ሰው ጥፋት አጥፍቶ በድቡሻው ሸንጎው ፊት ሲቆም ብቻውን አይቆምም። ትውልድ ያ አባትሽ ቲያትር አሳይቶሽ ያውቃል። ኦ ትውልድ። ትውልድ ሆይ የሰው ልጅ በተፈጥሮው ሽቅብ የሚያየው ልዕለበራሂ ሰብዕ ሯዕ ጭሪ ዕ ና ቁልቁል የሚንቀውና ሁሉን የሚያላክክበት ማምለጫ ሪዕጭዕዕሪተ የመፈለግ አባዜ ያለበት ፍጡር ነው። ትውልድ ሆይ ወደድንም ጠላንም ሰለባ ነን። ምናልባት እኛም ነገ በሚመጣው ትውልድ ዓይን ስንመዘን ዛሬ ልክ ነው ብለን በምንቀበላቸው ወግና ልማዶቻችን ምክንያት እጅግ ኋላቀሮችና አረመኔዎች ተብለን እንፈረጅ ይሆናል። ትውልድ እኔ ሀገርሽን አትውደጂ አላልኩም። ትውልድ ሆይ በቀጣይ ስለመጠራጠር እጽፍልሻለሁ። የዚህ ሥራ ጥልቅ አንደምታ ግን ከአንድ ሀገርና የዘመን መልክ ባለፈ በሁሉም ጊዜና ቦታ የማይቀየረውን ረቂቁን የሰው ልጅ ሁኔታ የሚዘክር ነው። ያለንበት ሀገራዊም ይሁን ዓለም አቀፋዊ የሰው ልጅ ሁኔታ ከዚህ የራቀ አይደለም። ቡድኖች ፖለቲካዊ ሃይማኖታዊ ብሔራዊ ኢኮኖሚያዊ ሕልውናቸውን ለማክረም አልያም ኃይልና የበላይነትን ለመቀናጀት በዚህ የቅሌት ጎዳና አብዝተው ያለ ሃፍረት ስለሚሰማሩ ንቁ ግለሰቦች በዚህ እድፍ የውሸት ጎርፍ ላለመጠለፍ ከባቢያዊ ማደንዘዣዎችን ተሻግረው ከፊታቸው በተጨባጭ ክሱት ሆኖ ላለው እውነታ መታመን ምርጫ የሌለው መዳኛቸው ረም ቸን ሓዳሽ አንድ ብኩን ትውልድ ማኅበረሰብ ሠራሽ ርር ቁንጽል የኢኮኖሚያዊ መደብ ትርክትን ሰበብ አድርጎ አብሮ ማደግን ወንድማማችነትንና ያገር ልጅነትን ክቡር ዋጋ አፈር ድሜ አብልቶ ትልቁን ምስል በመዘንጋት እራሱን በጠባብ ቀኖና ጠርንፎ ያዘቀጠበትን አስተካዥ ጉዞ በጥልቅ ትዝብትና ሠርሣሪ ምናብ የኖረበትን ዘመን ክፉ ስብራት በፈከረበት ሥራው ይወስዳል መንገድ ያመጣል መንገድ። ይህ ግማሽ ሰው እኛን ቡድናውያንን ይመስላል። እናቴ ሆይ አለማደግ ሰው ዓይንም ውስጥ አለመግባት አልቻልኩም።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact