Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ነገረ -ቤተክርስቲያን.pdf


  • word cloud

ነገረ -ቤተክርስቲያን.pdf
  • Extraction Summary

ነገረ ቤተክርስቲያን ቅድስት ቤተክርስቲያን የመንፈስ ቅዱስን አሰራር ስንመለከት በጉልህ የምንመለከተው የቅዱስ እስጢፋኖስን ጉዳይ ነው።ቅዱስ እስጢፋኖስ በአይሁድ መካከል የጸና ሆኖ የመሰከረው መንፈስ ቅዱስ ረዳኢነትአጋዥነት ነው። ሠ ካካ ተሀድሶ ኦርቶዶክስ ካክ የሐዋርያት ከሐዋርያት ከሐዋርያት አምነት እምነት እምነት የሆነ እምነት ፈቀቅ እምነት ጨርሶ ያፋ የወጣ ምስጢረ እውነተኛ መታሰቢያ መታሰቢያ መታሰቢያ የክርስቶስ ቁርባን ምስጢረ ጥምቀት ሐዋርያዊ የክህነት ሰንሰለት በየዘመኑ የተነቡ መናፍቃንና አለም አቀፍ ጉባኤያት ምንፍቅና ማለት መጠራጠር ለይቶ በግማሽ ማመን ማለት ነው።

  • Cosine Similarity

ነገረ ቤተክርስቲያን ቅድስት ቤተክርስቲያን የክርስቶስ አካል ቤተክርበቲያን ምን ማለት ነው። ቤተክርስቲያን ማለት በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያምኑ ና በክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቲያን የተባሉ ሰዎች ቤት አንድም ኅብረት ነው አንድም ደግሞ የእያንዳንዱ ክርስቲያን ልብ ቤተክርስቲያንቤተ መቅደስ ተብሎ ይጠራል። ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን የሚለውን ቃል የተጠቀመው ክብር ይግባውና መድሐኒታችንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ማቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካል ስትሆን እርሱ ደግሞ ራስ የሆነላት መድሐኒቷና በቸስፋ የምትጠብቀው ሙሽራዋ ነው በነገረ መለኮት ትምህርት ቤተክርስቲያን የሚለው በበለጠ መልኩ ለክርስቲያኖች ኀብረት ተሰጥቶ ይነገራል። ተ የቤተክርስቲያን አይነቶች አሉ እነርሱምሀየክርስቲያኖች ኅብረ ለየእያንዳንዱ ክርስቲያን ልብ ሐህንጻ ቤተክርስቲያን ናቸው። ክርስቶስ ደግሞ የቅድስት ቤተክርስቲያን ራስ ነው። ኤፌ በቅድስት ቤተክርስቲያን የሚሰራ ደግሞ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ነው። የክርስቲያኖች ኅብረት በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ የክርስቲያኖች ኅብረት ቤተክርስቲያን ተብሎ ይታወቃል። በሐዋርያት ዘመን የነበሩ ቱቅዱሳን ሐዋርያት ቱ ቅዱሳት አንስትፖኃቱ አርድዕት በአጠቃላይ ቤተሰብ በማርቆስ እናት በማርያም ቤት የነበራቸው ኅብረት ቤተክርስቲያን ተብሎ ይጠራል። ገኛ ቆሮ ሶስተኛው ደግሞ ህንጻ ቤተክርስቲያኑ ቤተክርስቲያን ተብሎ ይጠራል። ትክክለኛዋ ቤተክርስቲያን ማን ናት። ብዙዎች የእኛ ቤተክርስቲያን ትክክለኛ ናት በማለት ያነሳሉ ቢሆንም ግን ብዙ ትክክለኛ ቤተክርስቲያን የለምም አይኖርምም ትክክለኛዋ ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ኢየሱሰ ያለች እርሱም ክርስቶስ ራስ የሆነላት ናት እንዲሁም ትክክለኛዋ ቤተክርስቲያን በነቢያትና በሐዋርያት መሠረት ላይ የታነጸች አለት በሆነው በቅዱስ ጴጥሮስበካህናትን መሠረትነት ላይ የታነጸች እንዲሁም ሰያሜ ካህናትርካህናትን የሚሾምንየሆነባት ነች። በእነዚህና በሌሎች መመዘኛዎች ከሄድን ይህን ሁሉ አሟልታ የምትገኘዋ እውነተኛዋ ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ናት ። ስለዚህም ሰው ለመዳን በዚህች ቤተክርስቲያን ኅብረት ውስጥ የግድ መግባትርአባልንመሆን ይኖርበታል። አሁን ባለችዋ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ምስጢራት ይፈጸማሉ። ቤተክርስቲያን ምን ማለት ነው።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

Comments:


memezon

Download options | Convert to Pdf | Book of the day

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact