Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي
  • قائمة القراءة
  • مختصر
  • كتاب مسموع
  • بحث
  • تحميل
  • myzon
  • تسجيل الدخول
  • تسجيل
English  አማርኛ  Français  العربية
كتاب اليوم

አኬልዳማ.pdf


  • word cloud

አኬልዳማ.pdf
  • Extraction Summary

ተምራት ወብትን መግለጽ ወብትንም ማድነቅ አደድዕፍም አፍ ካራ ማዋጣለት ግሩም ቃላትን የማዘዝ ተሎታ ያለውና እም ከ የ ፈበት ወጣት ነው። በነገራችን ላይ አሁን አንዳንድ ወሬዎችን እየሰማን ነው ።ብትባል የት ነው። ናስር ከሶስት ወር በፊት ወደ ገለምሶ በሄደበት ጊዜ አዳዲስ ሐሳቦችንም መሰንዘር መጀመራቸውን ሰምቶ ነበር የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ የቅኝ አገዛዝ ጥያቄ ነው።» የኢትዮጵያ ታሪክ ዋና ተዋን ያን ፊውዳል ባላባቶች ጥቂት መሳፍንት የቤተ ክህነት አለቆች ኢማ ሞች ቃዲዎች ሞቲዎችና የእነዚህ ጭፍራዎች ሲሆኑ በተለይም በው ስጣዊ ገጽታው እነዚህ ኃይሎች ሰፊውን ሕዝብ ለማስገበርና ለመበዝ በዝ ለምዕተ ዓመታት ያለማቋረጥ ያካሄዱት የእርስ በርስ ጦርነት ዘገባ በመሆኑ ሕዝብና ዲሞክራሲ ተገናኝተው አለማወቃቸው ነው ። ሕዝቡና ዲሞክራሲ የሚገናኙባት ኢትዮጵያ ስልም የብሔሮችና የብሔረሰቦችን የእኩልነት ጥያቄ መከበርን ባለመርሳት ነው ። ይህንን የናስርን አቋምና የነገርቢን መንደርደሪያዎች በመመስ ረትፍሬሕይወትና ታምራት አብረው ባደሩ ማግስት ሸግዬ ባለበት ባደ ረጉት ስብሰባ ላይ አንስተው ተወያይተውበት ሙሉ ለሙሉ ከው ውን ወደ አራዊትነት ተለውጠው ነበር። እያንዳንዷ ደቂቃ እንደ አንድ ሰዓት እየረዘመባቸው ምናባቱ ማለቱ ነው ። ግቡን ሚመታው መቼ ነው። ን ለመወሰንስ የሚቻለው እንዴት ነው። ውይ ንጋትዬ ትናንትና ከሰዓት በኋላ መለስ ትላለህ ብዬ ስጠ ብቅህ ነበር ። ምነው አንተ ቀምሰህ ልት ተወኝ ነው የምትፈልገው። ብለሽኝ ነው። በጣም የሚደንቅህ ደግሞ የኔ ዋጋ አንድ ጥይት ሆኖ እን ኳን እሱኑ ለመክፈል የማትችል መሆንህ ነው። ብትለቁኝ አድራሻውን እፈልግ ነበር። የሲ አ ይኤ ቅጥረኛ ለመሆንህ ተጨባጭ ማስረጃ አግኝተናል ስትለኝ ኮ ይህንን በማወቅህ መስሎኝ ነበር ። ለካስ አንተ የልጅነት አስተማሪዬን ፎቶ በመያዝህ ብቻ ነበር ።ያልነገር ኩህ ነገር ቢኖር ወደ ጐንደር የሄድኩ ጊዜ በነተስፋዬ ገ ኪዳን በነ መቶ አለቃ ደስታና በአዲግራቷዙፋንና መሰሎቻቸው በኤርትራና በት ግራይ ወንድሞቻችን እንደ ቅጠል መርገፋቸውንና አገራችንም ወደ ይም መሬትነት መለወጧን እግረ መንገዴን ማረጋገጤ ነው ። ወረቀትና ብዕር ቢሰጥህ የምታውቀውን ሁሉ ትጽፋለህ። ተረኞቹ ፖሊሶች ታምራትን እረስተ ነበር ቦኋላ ግን እርሱ ራሱ ተጣርቶ ወደ ሽንት ውጭው በጣም ይነፍስ ነበር ። አብዛኛዎቹ የገጾቹ ክፍሎች የተመሰለው በጦርነትና በግፍ ነው ። ግን የሰው ልጅ የተበደለው ስልጣንና ሐብት የተጠሙ በሀይማኖት በመደብና በዘር ወይም በብሔርና ብሔረሰብ አጉል ዕም ነት የታወሩ በሌሎች ሐዘንና ስቃይ የግል ደስታቸውን ለማጣጣም የሚፈልጉ ግብዞችና ራስ ወዳዶች በሚከፍቱት እንደ መብረቅ በሚ ያስተጋባ ደም አፋሳሽ የውጊያ ነጐድጓድ የፍትህ ያለህ የሰላም ያለህ የወንድማማችነት ያለህ እያለ የሚጮኸው ድምጽ ስለሚዋጥ ነው።የጥቂቶች የግል ስሜትና የግል ፍላጐት ለቀ ላል ውሳኔግን ደግሞ ለከባድ የመተላለቅ አደጋበር እንዳይከፍቱና የጋራ ጥቅምህንና የጋራ ዕድገትህን እንዳይጋርዱብህ እየተጠነቀቅህ አገርክን ከደም መሬትነት አውጣት ለወደፊቱም ጠብቃት አበቦች የሚፈኩባት ሕጻናት የሚቦርቁባት የጥይት ድምጽ የማይሰማ ባት ለምለም ሰላማዊ መስክ አድርጋት ታምራት ይህን ጽሑፍ እየጻፈ እያለ ዝናቡ እንደ ልማዱ መጣል ጀምሮ ነበር ። ስለዚህ ይበልጥ ወደ ጣሪያው ተስቦ እንደምንም በተከፈተው ቆርቆሮ በኩል አንገቱን ብቅ አድርጐ ተመለከተ ዳፈና ነው ።

  • Cosine Similarity

አንድ ቀን ጥሩ ጸሐፊ ትሆናለህ። የርሷ ሰዓት አንድ ሰዓት ትላለች ። በቃ በርሱ በኩል በስተቀኝ ሲል ያለው የኔ ቤት ነው ። አንድ የማረጋግጥልሽ ነገር ቢኖር ምንም ይሁን ሦን አንድ ቀን የኔ የራሴ የግሌ እንደማደርግሽ ነው ። አንድ ቀን እርሱንም ይደፉታል እያለ በሩን ዘጋጋ ። በዚህን ሰዓት እሂፒህ ወዳጃቸውን ሲያስቡ አንድ የሥነ ጽሑፍ ሰው በማጣታቸው ቢያዝኑምይህን አይነቱን አሳዛኝ ታሪክ የሚመዘግብ ሰው ከተማሪዎቻቸው መሀከል በማየታቸው ተስፋም ስለጣሉበት ታምራት መፈጠር ይጽናናሉ ። በማለት አሰበና ግድ የለም ጌታዬ አንድ ሰው እስኪቀረንም አናደርሳቸውም ። አንድ ጊዜ ወይ አዲስ አበባ ለሥራ ጉዳይ አንደሄ። ምንም ይሁን ምን ጀግና ነወ አላት አንድ ቀን ለውባንቺ የሒትለርን ታሪክ ሲያወራላት ቆደቶ ። ከዚህም በመነሳት ታምራት ደህ ሰው የግል ሕይወቱን ለመምራት ተስኖት ዱቤ ገብቶ የነዚህን ምስኪኖች ገንዘብ ይዞ አዲስ አበባ እንደገባ ሁሉ ኢትዮጵያን ከፍተኛ ዕዳ ውስጥ ዘፈቋት አንድ ቀን ያገሪቱንም ወርቅ ጠቅልሎ ካገር እንዳይወጣ እፈራለሁ የሚል የራሱ እምነት ነበረው ። እርስ በርሳ ቸው ተያዩ በሩን ከከፈተው ሰው ጀርባ አንድ ሽጉጥ የያዘ ወጣት ነበር። አለው ታምራት ። አንድ ነገር ግን ማወቅ አለብን ። አንድ ነገር እሺ ይሉኛል ። ሆኖም አንድ ነገር አለ ። አንድ ነዝዢ መንገድ መፈ ነገር የለም ። አንድ ኢትዮጵያ አንድ ሕዝብም ይታየናል ። የሚለው ቃል አንድ ያደርገናል ። ሲጋራው በያይነቱ ቀረበ የፋራ ጐ ሊድ ደንበኛ የሆነ ባለሻይ ቤት አንድ ጆግ ሙሉወተት አስይዞ መጣ« ዕቃውን የተሸከመው ልጅ ከነጋዴው የአገልግሎት ዋጋውን ድፍን አንድ ብር ተቀብሎ ሄደ። አሁን ያ ጊዜ ወደ ኋላ እርሱ ወደፊት ናቸው። ንዴቷንና ብስጭቷን ለመሸሽ የፈለገች ይመስል ቢራውን አንድ ጊዜ አንደቀደቀችውና ይቅርታ ጠይቃው ወደ ሽንት ቤት ለመሄድ ተነሳች ። ገና ብዙ ይጠብ ቀን የለም እን ዴ ። እንዲያውም ስለዚያች ወረዳ ሲነሣ አንድ ልዩ ሆነው የተፈጠሩ ሰው ትዝ ይሉኛል ሐሩን አምቦ ይባላሉ ። በጣም ጥሩ ጥሩ ጥሩ ጨዋታ ያለው ከእንዲህ ነው። ነን እያሉ አንድ ቦታ ተዘፍዘፈው የሚውሉ ሰዎች ናቸው ። ሳባ አንድ ብር ሰጥታው ነበር ። አዎ አላት መሐመድ ። አዎ ወደፊት አዲስ ታሪክ ይታያል ። አለችው እድሪስን እንዲህ ባለ ሁኔታ ሃሳቡን ለመ ግለጽና ለሚቀርብለት ጥያቄ ፈጥኖ አጥጋቢ መልስ ለመስጠት የተማረ ሰው እንኳን ይቸገራል ። አንድ ሰዓት የፈጀ ንግግር ነበር ። አንድ ቀን ትጠቃቀሙ ይሆናል አሉት ። ክፍል ሦስት አንድ ምዕራፍ አስራ ስድስት ወደ ሐብሮ አውራጃ በሚያወጣው አውራ መንገድ ከአሰበ ተፈሪ ከተማ ወጣ ብሎ የጀሎ ተራራን ወደ ቀኝ በመተው በስተግራ በኩል በሚገኘው በደጃዝማች ወልዶ ገብርኤል አባ ሰይጣን አጠቃ ላይ ሁለተኛ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የትምህርት ቤቱ ተማ ማሪዎችና ትምህርታቸውን አቋርጠው የመጡ የዩኒቨርስቲው ተማሪ ዎች እንደዚሁም ተራማጅ መምህራን ባንድነት ምስጢራዊ ስብ ሰባ እያካሄዱ ናቸው ። አዎ ዛ አለቃ አለ ታምራት ሱሪ ው አድርጐ ትኋኗን እየዳጠ ። በዚህ አይ ወሰንም እንደ ሰው ተወልዷልና እንደ ሰው ኖሮ መሞት ይታየዋል ። በዚህም ውስጥ እንዳለ አንድ ሰው በርካታ በቆሎ እሸት ይዞ ካንድ እርሻ ወደ ሌላ ውልብ ሲል ተመለ ከተ ። ጠመንጃ ሸክሙ ብዙ ቀን ሥራ ው ግን አንድ ቀን ነው በማለት የተረቱት መጥፎ ትዝታውን ቀስቀ ሰው ። ምንም ጊዜ መስጠት አይገባም አላቸው ። ቀጠል አደረገና እኛን እንዲገድል በተሰጠው አንድ ሺህ ብርም ሁለት በሬ ዎች አንድ ላምና አንድ ሁለት በጐች ገዝቶ ለመልቀቅ ይችላል ። ወይ ጊዜ። ወይ ጊዜ ። አንድ አይቀረንም አለው አይደል። በዚህ ዓይነት ከተደጋገፍን ቢያንስ አንድ እርምጃ ወደፊት ሔድን ማለት ነው ። እዚህ ላይ አንድ አሳብ አለኝ ። ታምራት መሀከላቸወ ከቀረበው ጫት አንድ እንጨት መዘዝ አድርጐ እንደያዘ ነበር ። አዎ አላት ታምራት ። በ የሶማሊያ መንግሥት አንድ ሻምበል ጦር ጠፋብኝ በማለት በይፋ ባስታወቀ ጊዜ ነበር ይህ ኃይል በፉራ ጉሌድ እየተ መራ ወደ ኢትዮጵያ የገባው ። ደግሞም አንድ ነገር ማወቅ አለብን ። አዎ አንድ ቀን ህያው ታሪክህን በወረቀት እጽፈዋለሁ ። አለ ታምራት ። አንድ ጊዜ አንድ በስነጽሁፍ የኖቬል ተሸላሚ የሆነ አሜሪካዊ ደራሲ ለአንድ ወጣት የሰጠው መልስ ትዝ አለው ። መነሳት ያለበት ጉዳይ በመሆኑም አንድ አሳብ ማቅረብ እፈልጋለሁ አለ ነዚር ። በሩን አንኳኳች እንድትገባ ተፈቀደላ ቤቱ ጓዳ የለውም ሆኖም ጐጆ የወጣ ሰው መኖሪያ እንጂ በቤተሰብ ስር ያለ ሰው ቤት አይመስልም ። ሃሳቡ ምንም ይሁን አንዱ ካጨበጨበ ከዳር እስከዳር ያለው አንድ ጊዜ ያወርደዋል ። ታምራት ቀጠለ ። ታምራት አደፍርስና ፍሬሕይወት እንደዚሁም መቶ አንድ ላይ ሒደው እራታቸውን ከበሉ በኋላ ፍሬሕይወትን ይዳ ቻው ጣቢያ አድርሰዋት እነርሱ ወደ ከተማይቱ ተመለሱ ። ታምራት። አንድ ቀን ወደ ማታ ወደ ገለምሶ ዘመቻ ጣቢያ መጥቶ መቶ አለቃ ደምሴንና ታምራትን ፈልጐ እንዲህ አላቸው ። እዚህ ላይ ጥያቄ አለኝ አለ አንድ ሰው በኦሮምኛ ቋንገቋ ። መቶ አለቃ ከ። አላት ታምራት ። አንድ ላይ የሚኖሩት ከራሱ ጋር አምስት ሲሆኑ አንዱ ታምራት ነው ። ከዚያም ወዲህ ሁለት ጊዜ ወደ አሰበ ተፈሪ ሔዷል ። አዎ አንድ ቀን ለሁሉም ጐህ ይቀድዳል ። ይሔ ቡና ቤት ኮ ልዩ ቡና ቤት ተብሎ ቢጠራ እንዴት መል ባ መሰለሽ ። ታምራት መሀከል ቤት ቆም እንዳሉ ይህንኑ ነገ ራትና ሰው ለመጥራት አጨበጨ ወንበር ይዘው አንደ ተቀመጡ ገዛኸኝ ከውስጥ ብቅ አለ ። ይሁን እሺ በቃ የመጨረሻ አንድ አንድ አንበል ። ላ ኑ ነ ይህም ፍቅር ነው ፍርዬ አለና አንድ ጊዜ ቢራውን አንደቀ ቀውፍቅርምንድነው። አንድ ሦስት ሰዎች አሉ ። ምንድነው አንድ ቀን ያልከኝ ። አለችው ፍሬሕይወት ። ደመቀ ባንጃው በተወሰደው እርምጃ ቢደሰትም አንድ ሰው በማም ለጡ ክፉኛ ተናደደ። እናም አንድ መቶ ወጣቶች በእስር ቤት እንዲቀሩ ሁለት መቶዎቹ በነጻ እንዲለቀቁና ጥብቅ ክትትል እንዲደረግባቸው ለአው ራጃው ፖሊስ ጣቢያ አዛዥና ለአውራጃው የሕዝብ ድርጅት ጉዳይ ጽቤት ኃላፊ መመሪያ ሰጥቶ ጉዞውን ወደ ገለምሶ አቀና ። አሁንም ለዚህ ጉዳይ ጊዜ የለንም ። ዛሬ ልዩ ሰው ነው የሆንክብኝ ኞ። ነይ አንቺ ልጅ እዚህ ጋ ዘዢ አለ መቶ አለቃ እሺ እንዴት ናችሁ ታዲያ እናንተን ስጠብቅ ግማሽ ሰዓት ሆነኝ ። ጥሩ ጊዜ እንስጠው አለ ንጋቱ እርገጤ ። እርግጥ ቁልፉ ሰው ታምራት ነው። አይደለም ጓድ መቶ አለቃ በማለት ዘለቀ ጣልቃ ገባ ጓድ ንጋቱ በፍቅር እንዲቀርባት አድርገን በአሁኑ ጊዜ ጥሩ መቀ ኛ የሚሰጠን አንድ ትልቅ ዕድል አለ ። ዕውነት ነው ሲል የአህመድ ድምጽ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሰማ ሁሉም ሌላ ተጨማሪ አንድ ጠርሙስ ውስኪ በመጨመሩ ጭውውታ ቸውም በአውራጃይቱ ተጨባጭ ሁኔታ በነታምራት ዙሪያ ሆኖ ቀጠለ። ታሜ በዚህ ሰዓት የት ይሆን ። አንድ ነገር ብቻ። ከውጭ ሆኖ የሚያንኳኳው ሰው ሁለት ጊዜ በተከታታይ ኳኳ አድርጐ ዝም አለ ። ምንም መልስ የለም። አዎ ደስ የሚል ስም ነው ። አንድ ቀን ግን ይዞት የመጣው ወሬ ባንድ በኩል ሲያስደስታት በሌላ በኩል አስደነገጣት። እሱ ግን ለሞት ግድ ያለው ሰው አይምሰልሽ አላት ። አንድ ጠርሙስ ውስኪ አለኝ እሱን ሲጥ ማድረግ አለብን አለችው። አንድ ጠመንጃና አንድ ሰው እስኪቀር ድረስ እንታገላለን ። ታምራት ለጠየቀው ጥያቄ መልስ ከመስጠታቸው በፊት ግን መቶ አለቃ ስንሻውድንገት ከች አለና በጠባብዋ መስኮት በኩል አጉመ ረመባቸው። ወዲያውኑ መቶ አለቃ አንድ ፖሊስ ጠራና ድሮ በማድቤትነት ያገለግል ወደ ነበረው ክፍል እንዲያስገባው አዘዘ። ታምራት ይህን ጊዜ ዘቦች አኬልዳማ ፀ በ ለመጀመሪያ ጊዜ ተጻፈ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF

تعليقات:


memezon

خيارات التنزيل | تحويل إلى قوات الدفاع الشعبي | كتاب اليوم

© dirzon | شروط الخدمة | خصوصية | حول | خدمات | اتصال